አሳሳቢዉ የሰላምና የፀጥታ ጉዳይ

በኢትዮጵያ በቅርቡ የተጀመረዉን የፖለቲካ ለዉጥ ተከትሎ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የሰላም መደፍረስና አለመረጋጋቶች ይታያሉ።
ይህንን ተከትሎ ብሄራዊ ዕርቅና መግባባትን ለመፍጠር መንግስት የተለያዩ ርምጃዎችን እየወሰደ ቢገኝም ችግሩ አሁንም ድረስ እልባት ያገኜ አይመስልም።…