የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እና የፕሬዝዳንት ማክሮ ጋዜጣዊ መግለጫ 

ሁለቱ መሪዎች በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ፣ ፈረንሳይ የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት የገጠማቸውን ችግር ለማስወገድ ሙያዊ እና የገንዘብ ድጋፍ የማድረግ ፍላጎት እንዳላት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ተናግረዋል። ፕሬዝዳንት ማክሮ በበኩላቸው ሀገራቸው የኢትዮጵያን ባሕር ኃይል እና የአየር ኃይል በስልጠናም ሆነ በቁሳቁስ እንደምታግዝ ገልጸዋል።  …