የቦይንግ 737 ማክስ ፈተና

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ርዕይ 2025 የተባለ ዕቅዱን ለማሳካት በ2.1 ቢሊዮን ዶላር 20 የቦይንግ 737 አውሮፕላኖች አዟል። አየር መንገዱ ከአምስት አመታት በፊት ከቦይንግ በገባው ውል ተጨማሪ 15 ተመሳሳይ አውሮፕላኖች የመግዛት ዕድል አለው። በነዳጅ ቆጣቢነቱ ተቀባይነት ያገኘው 737 ማክስ ግን በኤጀሬ ከደረሰው አደጋ በኋላ ጥያቄ በዝቶበታል።…