የሀረሪ ክልል ፖሊስ የተሀድሶ ስልጠና ሊወስድ ነው 

የክልሉ ፖሊስ ሥልጠና በሚወስደበት ወቅትም የክልሉን ሰላምና ፀጥታ የማስጠበቁን ሥራ የመከላከያ እና የፌደራል ፖሊስ በጋራ ተክተው እንደሚሰሩ ተገልጿል። የክልሉ ፖሊስ ኃይል በአድሎአዊነት እና የህግ የበላይነትን ባለማስክበር ሲወቀስ ቆይቷል።…