የፈረንሳይ እና የኢትዮጵያ ኩባንያዎች ስምምነት 

የኢትዮጵያ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ የፈረንሳይ መንግሥት የኢትዮጵያን የለውጥ እንቅስቃሴ ለመደገፍ ፈቃደኛ መሆኑን ገልጸዋል። በዛሬው ዕለት ከኢትዮጵያ አቻዎቻቸው ጋር ሥምምነት ከፈጸሙ መካከል ካናል ፕሉስ ኢንተርናሽናል ይገኝበታል።…