የሕወሃት ሹሙ አቶ ዛዲግ አብርሃ የአባልነት ስንብት

የራያ ሕዝብ የማንነት ጥያቄ በሕገመንግሥቱ ድንጋጌ መሰረት እንዲፈታ ተጠየቀ ። ሕወሃት ህጋዊ የማንነት ጥያቄ ባነሳው የራያ ሕዝብ ላይ የሚፈጽመውን ግድያ እና አፈና በመቃወም በቅርቡ ከድርጅቱ አባልነት መልቀቃቸውን በደብዳቤ ያሳወቁት አቶ ዛዲግ አብርሃ በተለይ ለ«DW» እንደገለጹት የራያ የማንነት ጥያቄ በሕዝበ ውሳኔ ሊፈታ ይገባዋል ብለዋል።…