በዓለም ላይ ወደ 250 ሺህ ሕፃናት በዉትድርና ተሰማርተዋል

የተባበሩት መንግሥታት የሕፃናት መርጃ ድርጅት እንዳለው ዕድሜያቸው ለትምህርት የደረሰ ወንዶች እና ሴቶች ልጆች በአፍጋኒስታን፣ በማሊ እና በምንያማር ወታደሮች ወይም የታጣቂ ቡድኖች ረዳቶች ለመሆን ተገደዋል።…