የአፍሪቃ ኅብረት ጉባኤና የሠላምና የፀጥታዉ ም/ቤት  

አዲስ አበባ ላይ በመካሄድ ላይ ያለዉ 32ኛዉ የአፍሪቃ ኅብረት መሪዎች ማምሻዉን ያበቃል ተብሎ ይጠበቃል። የአፍሪቃ አገራት የሽብርተኝነትን ሥረ-መሰረት እንዲታገሉ የአፍሪቃ ኅብረት የሰላም እና የጸጥታ ኮሚሽነር ስማኤል ቼርጉይ ዛሬ አዲስ አበባ ላይ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታዉቀዋል።…