እየተስፋ የመጣዉ የሃሰት ምስክርነት 

በአማራ ክልል ሀሰተኛ ምስክርነት ለፍትህ ስርዓቱ ፈታኝ እየሆነ መምጣቱን የህግ አካላትና ነዋሪዎች አመለከቱ፣ ችግሩን ለመከላከል የንቃተ ህግ ትምህርትን ለመስጠት ማቀዱን የአማራ ክልል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አመልክቷል፡፡…