ኬኬ ኩባንያ ለ“ነህምያ ኦቲዝም ማዕል” ከግማሽ ሚ. ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

 በቤት ኪራይ እጦት ችግር ላይ ወድቀን ነበር – ማዕከሉ                         ኬኬ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር በቤት ኪራይ ችግር ላይ ለነበረው “ነህምያ የኦቲዝም ማዕከል” የ600 ሺህ ብርና የ50 ብርድልብሶች ድጋፍ አደረገ፡፡ የኩባንያው ኃላፊዎች ትላንት ረፋድ ላይ በተለምዶ ጎተራ ኮንዶሚኒየም ተብሎ በሚጠራው አቅራቢያ በሚገኘው የኦቲዝም ማዕከሉ በመገኘት ነው ድጋፉን ያደረጉ…