የአልኮል መጠጦችን በቴሌቪዥንና በሬዲዮ ማስተዋወቅ ከ3 ወራት በኋላ ይቆማል

 – ህጉ የቢራ ፋብሪካዎችንና የሚዲያ ተቋማትን በእጅጉ የሚጐዳ ነው ተብሏል    – ውሣኔው ለአገሩና ለዜጐቹ የሚቆረቆር መንግስት መምጣቱን አመላካች ነው – አስተያየት ሰጪዎች               በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሴቶች ወጣቶችና የማህበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴና የንግድና ኢንዱስትሪ ቋሚ ኮሚቴዎች፤ ከፍተኛ ክርክርና ውይይት አድርገውበት፣ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያቀረቡትን የውሣኔ …