ፖለቲከኞች እና ምሁራን በተጀመረው “ብሔራዊ ውይይት” ተስፋ ሰንቀዋል

     በጠቅላይ ሚኒስትሩ አነሳሽነት በሃገሪቱ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ የፖለቲካ ልሂቃን፣ የሲቪክ ተቋማትና ፖለቲከኞች መካከል የተጀመረው “ብሔራዊ ውይይት” (National Dialogue) የሃገሪቱን የፖለቲካ ስርአትና የዲሞክራሲ ይዞታ ያሻሽላል የሚል ተስፋ መሰነቃቸውን ፖለቲከኞች እና ምሁራን ገለፁ፡፡ የተጀመረው ብሔራዊ ውይይት ለረጅም አመታት እንዲፈጠር ሲጠየቅ የነበረ መሆኑን የገለፁት በጉዳዩ ላይ…