ለፖለቲካ ፓርቲዎች የቀረበው የቃል ኪዳን ሰነድ አወዛጋቢ ሆኗል

 ‹‹ከዚህ በፊት በማናውቀው ሰነድ ላይ እንድንወያይ ተደርገናል” – የፖለቲካ ድርጅቶች     በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል የሚኖረውን ግንኙነት እና በተናጠል የሚያደርጓቸውን እንቅስቃሴዎች የሚገዛ የአሠራር የቃል ኪዳን ሰነድ በምርጫ ቦርድ በኩል ለፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት የቀረበ ቢሆንም ፓርቲዎች ከዚህ ቀደም በማናውቀው ሰነድ ላይ ነው እንድንወያይ የተደረገው ብለዋል፤ ውይይቱም ያለ ስምምነት በይደር …