የቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት አባላት እውቅናና እንዲያገኙ ይሰራል ተባለ

     “የቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት የድጋፍና የልማት ማህበር” የቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት ለሃገር አንድነት ለከፈለው መስዋዕትነት ተገቢው እውቅናና ክብር እንዲሰጥ ለማድረግ ጥረት እያደረግኩ ነው አለ፡፡ ማህበሩ ጥቅምት 25 ቀን 2011 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተመሰረተ በኋላ ሶስት ያህል ጉባኤዎችን በማካሄድ የአባላት ቁጥሩን ከማበራከት ጎን ለጎን፣ የቀድሞ ሰራዊት አባላትን የማደራጀትና በኢኮኖሚም የ…