አና ጎሜዝ የፊታችን አርብ ወደ ኢትዮጵያ ይመጣሉ

የኢሳት ጋዜጠኞች ወደ ሃገራቸው ይገባሉ     በምርጫ 97 የአውሮፓ ታዛቢ ልኡክ መሪ የነበሩት እና ጎሜዝ፤ የፊታችን አርብ  ለ3 ቀናት ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ ሲሆን ከጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ጋር እንደሚወያዩና በሚሌኒየም አዳራሽ ለህዝብ ንግግር እንደሚያደርጉ ይጠበቃል፡፡  የአውሮፓ ፓርላማ አባሏ አና ጎሜዝ፤ በሃገሪቱ ከሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ የሲቪክ ተቋማት፣ ጋዜጠኞችና ታዋቂ …