በጐንደር በታጠቁ ሃይሎች ጥቃትና ግጭት በርካቶች ሞተዋል

 በአማራ ክልል ጐንደር ደንበያ ወረዳ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃትና በፈጠሩት ግጭት በርካቶች መገደላቸውንና መኖሪያ ቤቶች መቀጠላቸውን ምንጮች ያስታወቁ ሲሆን፤ በሌላ በኩል ደግሞ በጐንደር ከተማ አዘዞ አካባቢ ባለፈው ሐሙስ ምሽት በተፈጠረ የእሣት ቃጠሎ እንስሳትን ጨምሮ በርካታ መኖሪያ ቤቶች መቃጠላቸው ታውቋል፡፡ የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ እንዳለው ከረቡዕ ጥር 29 ቀን ጀምሮ በተለይ በደንቢያ…