በአቢዬ ግዛት የኢትዮጵያ ሔሊኮፕተር ተከስክሶ 3 ሰዎች ሞቱ

ደቡብ ሱዳን እና ሱዳን በሚወዛገቡባት አቢዬ ግዛት የኢትዮጵያ ወታደራዊ ሔሊኮፕተር ተከስክሶ ሶስት ሰዎች ሞቱ። በአደጋው የሞቱት ሶስት ሰዎች የሔሊኮፕተሩ የበረራ ሰራተኞች ናቸው። ከቆሰሉ ስምንት ተሳፋሪዎች ሶስቱ በአስጊ ሁኔታ ውስጥ ናቸው ተብሏል።…