የገንደውሐው ግድያ እና የእነ ጫልቱ እስር

በሳምንቱ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ዋንኛ መነጋገሪያ ርዕሰ-ጉዳይ ሆኗል። ከሁለት ቀናት በፊት በምዕራብ ጎንደር ዞን የጦሩ አባላት በተኮሱት ጥይት በርከት ያሉ ሰዎች መገደላቸው በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ዘንድ ቁጣ እና ሐዘን አጭሯል። ለሶስተኛ ጊዜ ከቤተሰቦቿ መኖሪያ ቤት ተወስዳ የታሰረችው የጫልቱ ታከለ ጉዳይም መነጋገሪያ ሆኗል።…
Post a comment