የጦር ኃይሎች ምክትል ኢታማዦር መግለጫ

የኢትዮጵያ የጦር ኃይሎች ምክትል ኢታማዦር ሹም ጀኔራል ብርኃኑ ጁላ በሃገሪቱ አጠቃላይ የጸጥታ ሁኔታ ሁሪያ መግለጫ ሰጡ፡፡ ጄኔራሉ በምዕራብ ኦሮሚያ ተስፋ ሰንቆ ከውጭ የቆዩ የተለያዩ አካላትን የተቀበለው ህዝብ መልሶ ከፍተኛ ጉዳት እንዲደርስበት ተደርጓል፡ ለከፋ ችግርም ተጋልጧል ብለዋል፡፡…
Post a comment