ተሰናባቹና አዲሱ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባዮች

የዉጭጉዳይ ሚኒስቴር ባደረገዉ የመዋቅር ማሻሻያ መሠረት ፤ የቀድሞዉ ቃል አቀባይ አቶ መለስ ዓለም በኬንያ ናይሮቢ የኢትዮጵያ አምባሳደር  ሆነዉ የተመደቡ ሲሆን የመጨረሻዉን መግለጫ በዉጭ ጉዳይ መስሪያቤት የስብሰባ አዳራሽ ሰጥተዋል።…
Post a comment