ከቡሌ ቦራ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ቅሬታና የመንግሥት ምላሽ 

ከቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ተፈናቅለው ለአንድ ወር ያህል በባህር ዳር ሰታዲዮም ተጠልለው የሚገኙ 2ሺህ 500 የሚሆኑ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው እንደማይመለሱ አመለከቱ፣ የኢኖቬሽንና የከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ደግሞ ወደ ዩኒቨርሲቲው አለመመለስ የግል ውሳኔ ነው ይላል፡፡…
Post a comment