የፖለቲካ ፓርቲዎች ዉይይት

በኢትዮጵያ በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል የሚደረገዉን ዉይይቶች የሚያቃና 16 አንቀፆች ያሉት ስርዓትና ደንብ መፅደቁን ተሳታፊዎች ለDW ተናግረዋል። ነፃና ገለልተኛ ሆነው ዉይይቱን የሚመሩ ሰዎች ስም ዝርዝር የፖለቲካ ፓርቲዎች እንዲያቀርቡ መጠየቃቸዉንም ገልፀዋል። ለዉይይቱም ፖለቲካ ፓርቲዎቹ 32 አጄንዳዎች መርጠዋል።…
Post a comment