የተዘረፉ የአፍሪቃ ቅርሶችን ለመመለስ ያለዉ ፍለጎት እስከምን?

ቅርስ የሚዘረፍበት ዋናዉ ምክንያት አንገት ለማስደፋት ነዉ። የአንድን ሃገር ቅርስ ታሪክ ሲዘረፍ፤ የራሱ የሆነዉ አሻራ ሲወሰድ የኔነዉ የሚለዉ ነገር እንዲያጣ ይደረጋል። በዚህ ምክንያት ነዉ በቅኝ ግዛት ዘመን የተዘረፉ የአፍሪቃ ቅርሶች መመለስ አለባቸዉ። ይህ አይነቱ ዘረፋ ራሱን የቻለ የሥነ ልቦና ጦርነት ነዉ።…
Post a comment