ሕገወጥ የደን ወረራ በደቡብ ክልል

በደቡብ ክልል የተከሰተውን የፀጥታ ችግር ተከትሎ እየተስፋፋ መጣው ሕገወጥ የደን ወረራ አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱ እየነገረ ነው ፡፡ በክልሉ የከፋ ዞን የአካባቢ ጥበቃና ደን ጽሕፈት ቤት እንዳስታወቀው ካለፈው የሰኔ ወር አንስቶ በዞኑ በሚገኙ ስምንት ወረዳዎች ውስጥ ሃያ አምስት ሺህ ሄክታር የሚሸፍን የደን ይዞታ በሕገወጦች ተወስዷል፡፡…
Post a comment