የዴሞክራቲክ ኮንጎ የምርጫ ውጤት

በጉጉትና ስጋት የተጠበቀው ዴሞክራቲክ ኮንጎ የምርጫ ውጤትታዋቂ የተቃዋሚ ፓርቲ እጩ ተፎካካሪ እንዳሸነፉበት ይፋ ሆኗል። በተደጋጋሚ ሲራዘም እና ሲጓተት የቆየው የኮንጎ ምርጫ ወትሮም በትርምስ እና ግጭት ውስጥ ለቆየችው ሀገር ሌላ ጣጣ ይዞባት እንዳይመጣ ከሀገሪቱ ዜጎች አልፎ ብዙዎችን ሲያስብ ነበር የሰነበተው።…
Post a comment