የአፋር ነፃ አውጭ ፓርቲ አባል ማብራሪያ

አመራሮቹ በስደት በውጭ ሀገር ይንቀሳቀሱ የነበሩት የአፋር ነፃ አውጭ ግንባር መንግሥት ባስተላለፈው የሰላም ጥሪ መሠረት hሀገር ውስጥ ገብተው ከሌሎች የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ለመሥራት ፈቃደኛነታቸውን አመለከቱ።…