የቻይና-አሜሪካ የንግድ ግብግብ

የከረረ እንካ ሰላንቲያቸውን ያቆሙት ቻይናና አሜሪካ በንግድ ግንኙነታቸው ኹኔታ ላይ እየተደራደሩ ነው። የምጣኔ-ሐብት ተንታኞች የንግድ ጦርነት እንዳያስነሳ ያሰጋቸው መካረር ከድርድሩ በኋላ መፍትሔ ይበጅለታል የሚል ተስፋ አላቸው። የሁለቱ ኃያላን እሰጥ አገባ በዓለም ንግድ ላይ ጭምር ጫና አሳድሯል። …
Post a comment