የመከላከያ ሠራዊትን እንቅስቃሴ ማስተጓጎል ተገቢ አይደለም ዶ/ር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል

በትግራይ ክልል አመራሮችና በኤርትራ ባለስልጣናት መካከል የመነጋገር ፍላጎት እንዳለ የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል ተናገሩ፡፡ በቅርቡ በትግራይ ክልል በተደጋጋሚ የታየው የመከላከያ ሠራዊትን እንቅስቃሴ የማስተጓጎል ሁኔታ ተገቢነት እንደሌለው ጠቁመዋል፡፡…