በገንዳ ውኃ ከተማ የመከላከያ ሠራዊት አባላት በከፈቱት ተኩስ ዘጠኝ ሰዎች ተገደሉ

በአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ዞን በገንዳ ውኃ ከተማ የመከላከያ ሠራዊት አባላት በትላንትናው ዕለት  በከፈቱት ተኩስ ዘጠኝ ሰዎች መሞታቸው እና 15 መቁሰላቸውን የዓይን እማኞች ለDW ገለጹ። ድርጊቱን በመቃወም ዛሬ ሰላማዊ ሰልፍ የወጡት የከተማይቱ ነዋሪዎች በአካባቢያቸው የሰፈረው የመከላከያ ሰራዊት ከስፍራው ለቅቆ እንዲወጣ ጠይቀዋል።…
Post a comment