በደቡብ ክልል በከፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ከሃያ ሁለት ሺህ በላይ ሰዎች ተፈናቀሉ

ነዋሪዎቹ የተፈናቀሉት ባለፉት ሁለት ሳምንታት በወረዳው አንገላ ቀበሌ ውስጥ ሰላሳ ሁለት ሰዎች ባልታወቁ ታጣቂዎች መገደላቸውን ተከትሎ ነው፡፡ ተፈናቃዮቹ መንግሥት በነደፈው የግብርና ሠፈራ ፕሮግራም አማካኝነት ከዛሬ አስራ አምስት ዓመት በፊት ከከንባታ ጠንባሮ ዞን ወደ ከፋ ዞን ዴቻ ወረዳ በመሰፈር በግብርና ሥራ ይተዳደሩ የነበሩ ናቸው ተብሏል፡፡…
Post a comment