ኢትዮጵያዊው ተመራማሪ ዓለም አቀፍ ሽልማት አገኙ

መቀመጫቸውን በአሜሪካ ያደረጉት ኢትዮጵያዊው ተመራማሪ ዶ/ር እንዳወቀ ይዘንጋው በጠፈር ሳይንስ በርካታ ምርምሮች አድርገዋል። የጠፍር ሳይንስ ዘርፍ በአዳጊ ሀገራት እንዲስፋፋም የራሳቸውን አስተዋጽኦ እያበረከቱ ይገኛሉ። የኢትዮጵያዊውን ሳይንቲስት አበርክቶት የገመገመው የአሜሪካ ጂኦፊዚካል ዩኒየን ከወር በፊት የሜዳልያ ሽልማት አበርክቶላቸዋል።…