ተባብሶ የቀጠለዉ የሱዳን ፀረ-መንግሥት ተቃዉሞ

በጎርጎሮሳዊዉ ታኅሣስ 19፣ 2018 በሸቀጣ ሸቀጦች ዋጋ ንረት ሳቢያ በሱዳን መዲና ካርቱም የተቀሰቀሰዉ ተቃዉሞ ቀስበቀስ ሌሎች የሀገሪቱን ከተሞች እያዳረሰ ነዉ። ተቃዉሞዉ ከኢኮኖሚ ጥያቄ አልፎ የፓለቲካ መልክ መያዝ ጀምሯል።…
Post a comment