የጥላቻ ፅሑፎችና ንግግሮችን ለማስቆም የመንግሥት ርምጃ ዘግይቶአል

ነፃ ኃሳብ የሚገለፀዉ በዴሞክራሲ መንገድ ነዉ፤ ወደ ማኅበረሰቡ የሚሰራጩ ጽሑፎችና ንግግሮች የማኅበረሰቡን ሰላም ሊጠብቁ ይገባል። መንግሥት የጥላቻን ንግግሮችን ለመግታት የሚያደርገዉ እንቅስቃሴ ዘግይቶአል የሚሉ ጥቂቶች አይደሉም። በማኅበራዊ መገናኛ ብዙሃን የጥላቻ ንግግሮችን በመንዛር ብሔርን ከብሔር የሚያጋጩ ለፍርድ መቅረብ ይኖርባቸዋል።…
Post a comment