በሃይማኖት ስም ማጭበርበር ይቁም  

በየትኛዉም ዓለም በችግር ጊዜ አልያም በለዉጥ ወቅት ብዙዉን ጊዜ ሰዎች መንፈሳዊ መፍትሄን ለማግኘት መሻታቸዉ የታወቀ ነዉ። ረሃብ ሲመጣ ፤ ጦርነት ሲከሰት፤ ሰዎች ነገር ሁሉ ከአቅማቸዉ በላይ ሲሆን፤ ከነሱ ከፍ ወዳለዉ ኃይል ማዘንበላቸዉ እሙን ነዉ። ይህን ተከትሎ በተለያዩ ሃይማኖቶች አጭበርባሪዉ በዝቶአል።…
Post a comment