የአሶሳ ሠላም እና ፀጥታ

የበኒሻንጉል ጉሙዝ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (በጉሕዴፓ) ማዕከላዊ ኮሚቴ በያዝነዉ ሳምንት መጀመሪያ ላይ የጀመረዉ ስብሰባ እንደቀጠለ ነዉ።ፓርቲዉ እዚያዉ በኒሻንጉል ጉሙዝ መስተዳድር እና ምዕራብ ኦሮሚያ ዉስጥ ለተቀጣጠለዉ ግጭት ተጠያቂ በተባሉ ባለሥልጣናቱ ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታዉቆ ነበር።…
Post a comment