የቡሽ ስንብት

አስከሬናቸዉ ባለፈዉ ሰኞ ወደ ዋሽግተን ተጉዞ እስከ ትናንት ድረስ በብዙ ሺሕ የሚቆጠር ሕዝብ ተሰናብቶታል።ትናንት በነበረዉ የስንብት ሥነ-ሥርዓት ላይ የዩናይትድ ስቴትስ ያሁኑ ፕሬዝደንት፣ በሕይወት ያሉ የቀድሞ ፕሬዝደንቶች፤ የዉጪ ሐገራት መሪዎች እና ተጠሪዎች ሟቹን ተሰናብተዋል…
Post a comment