የኦዴፓ እና የኦሮሞ ፓርቲዎች ምክክር 

በኦሮምያ ክልል የሚንቀሳቀሱ የኦሮሞ ፓርቲዎች፣ ከግጭት እና አላስፈላጊ ፉክክር ርቀው ቢተባበሩ ለክልሉ መረጋጋት እንደሚበጅ አንድ DW ያነጋገራቸው የፖለቲካ ጉዳዮች ተንታኝ አሳሰቡ። ተንታኙ ጥቃቅን የፖለቲካ ልዩነቶች ላይ በማተኮር ከመጋጨት ይልቅ ተቀራርበው ችግሮችን በመፍታት የህዝቡን ጥቅም ማስጠበቅ ቅድሚያ ሊሰጡት የሚገባ ጉዳይ ነው ብለዋል።…
Post a comment