የጀማሪ ድርጅቶች ፈተና በኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ አገልግሎት ይሰጥ የነበረ የቴክኖሎጂ ድርጅት ዋና ስራ አስኪያጅ ኩባንያውን ለመዝጋት ያስገደዱትን ምክንያቶች ዘርዝሮ ከሰሞኑ በድረ ገጽ ያወጣው ጽሁፍ መነጋገሪያ ሆኗል። በጽሁፉ በተነሱ ነጥቦች ላይ ከድርጅት ባለቤቶች እስከ መንግስት ባለስልጣናት ድረስ ለጉዳዩ ትኩረት ሰጥተው ተወያይተውበታል።…
Post a comment