የመን እልቂት እና ተስፋ

የፖለቲካ ተንታኞች እንደሚያምኑት ያለፈዉ፣ ያሁኑንም ሆነ ምናልባት የወደፊቱን ድርድር የሚወስኑት ከሰነዓ ይልቅ የቴሕራን፤ መሪዎች፣ ከአብድረቦ መንሱር ይበልጥ መሐመድ ቢን ሠልማን ናቸዉ።የሪያድ እና የቴሕራን ገዢዎች ለዲፕሎማሲዉ ወግ ያሕል «ድርድሩ»ን ተገቢ ማለታቸዉ አልቀረም።ለድርድሩ ስኬት እስካሁን ያሉ ያደረጉት ግፊት ግን የለም።…
Post a comment