ከጠቅላይ አቃቤ ሕግ የኮሙኒኬሼን ጉዳዮች ኃላፊ ጋር የተደረገ ቃለመጠየቅ

የኢትዮጵያ ፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ የኮሙኒኬሼን ጉዳዮች ኃላፊ አቶ ዝናቡ ቱኑ መሥሪያ ቤታቸው «ወንጀል በተፈፀመባቸዉ አካባቢዎች ሁሉ የሕግ የበላይነትን ለማስከበር የድርጊቱ ተሳታፊ ወይም ተጠርጣሪ አካላትን ጉዳይ እየመረመረ ለህግ የማቅረብ ሂደት ላይ እንደሚገኝ» ለDW ገለፁ።…
Post a comment