የአማራ ክልላዊ መንግሥት ልዑካን በአሜሪካ 

ባለፈው እሁድ በዋሽንግተን ዲሲ በተካሄደው ውይይት ላይ የአማራ ክልል ተወላጆች በትምህርት በጤና በምህንድስና በኢንቬስትመንት እና በሌሎችም መስኮች ሀገራቸውን እንዲረዱ ጥሪ ቀርቦላቸዋል። ውይይቱ በሌሎች የዩናይትድ ስቴትስ ከተሞችም ይቀጥላል።…
Post a comment