እኛም የለዉጡ ተሳታፊዎች መሆን አለብን

በኢትዮጵያ በተጀመረዉ የለዉጥ ጎዳና እኛም ድርሻችን እንድናበረከት እና የለዉጡ አካል እንድንሆን ትኩረት ሊሰጠን ይገባል ሲሉ በኢትዮጵያ የአካል ጉዳተኛ ተወካዮች ገለፁ። ይህ ጥሪ የመጣዉ ትናንት በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ 27ኛ ጊዜ ታስቦ የዋለዉን ዓለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀንን ተከትሎ ነዉ።…
Post a comment