አሳሳቢው የላሊበላ አቢያተ ክርስቲያናት ይዞታ

በላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስትያናት ላይ የሚታየውን የመሰነጣጠቅ እና የመፈራረስ አደጋ ለማስቆም መሰራት እንዳለበት ያካባቢው ነዋሪዎች እና የአብያተ ክርስትያናቱ  ቀሳውስት አሳሳቡ። ለዚህ የጥገና ስራ ያስፈልጋል የሚባለውን ብዙ ሚልዮን ብር ለማሰባሰብም ህብረተሰቡ  ድጋፉን አጠናክሮ እንዲቀጥል ተጠይቋል።…
Post a comment