የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ በካቶቪትስ

የተመድ የአየር ንብረት ለውጥ ተመልካች ዓለም አቀፍ ተከታታይ ጉባኤ ትናንት በፖላንዷ ካቶቪትሰ ከተማ ተጀምሯል። ጉባኤው የአየር ንብረት ለውጥን አስመልክቶ ሃገራት ፓሪስ ፈረንሳይ ላይ የተስማሙበት ውል ተግባራዊ የሚሆንበትን ደንብ ያወጣል ተብሎ ይጠበቃል።  ለሁለት ሳምንት በሚዘልቀው በዚህ ጉባኤ 200 የሚሆኑ ሃገራት ተወካዮች ይሳተፋሉ።…
Post a comment