በጀርመን የኢትዮጵያውያን የውይይት እና የትብብር መድረክ

ስብስቡ ያካተታቸው አባላት አደረጃጀትም ሆነ ተግባር ቢለያይም የጋራ ችግር በአንድ ላይ አሰባስቧቸው በጋራ መንቀሳቀስ መጀመራቸውን አቶ አፈወርቅ ያስረዳሉ። ከመድረኩ መሥራቾች ውስጥ ከ20 በላይ የሚሆኑ የፖለቲካ ድርጅቶች እና  የሲቪክ ማህበራት መሪዎች ይገኙበታል።…
Post a comment