አምነስቲ ወጣቶች በብዛት የታሰሩበትን ሁኔታ አወገዘ 

ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ድርጅት፣ አምነስቲ ኢንተርናሽናል የአዲስ አበባ ፖሊስ በሰሞኑ ሁከት እና ግርግር ሰበብ በርካታ ወጣቶችን ማያሰረበትን እና የታሰሩበት አያያዛቸዉ ሰብዓዊ መብታቸዉን ያላከበረ ነዉ ሲል ርምጃውን በማውገዝ መግለጫ አወጣ።…
Post a comment