የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ የወደፊት እቅድ

የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ፣ ኢህአፓ ከ46 ዓመት በኋላ ባለፈው የሳምንት መጨረሻ አዲስ አበባ ገብቷል። ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ በውጪ ያሉ የተለያዩ ፖለቲካ ፓርቲዎች ለአገር ግንባታ ወደ አገር እንዲገቡ ያደረጉትን ጥሪ ተከትሎ ነው ከፍተኛው የፓርቲው አመራር ቡድን ሰሞኑን ወደ ሀገር የተመለሰው።  …
Post a comment