ፓትርያርኩ: በአ/አበባ ሀ/ስብከት ላይ የቀረቡ አቤቱታዎችን የሚያጣራ አካል ያቋቁማሉ፤ “አጥፊውንና ተባባሪዎቹን ጠርጌ አስወጣለሁ!”

በ6 አለቆች አሸማጋይነት ችግሩን ለመፍታት የተደረገውን ሙከራ ፓትርያርኩ ውድቅ አደረጉ ሸምጋዮቹ፣ “አጣሪ ሳይልኩ እኛ እንፍታው፤” ቢሉም “ሳይጣራ የሚኾን ነገር የለም” አሏቸው ጎይትኦምን ከከሣሾቹ ማስታረቁን ፓትርያርኩ ባይቃወሙም፣ “ለማንም ሽፋን አልሰጥም፤” አሉ በሰዓሊተ ምሕረት ምእመናን ላይ የአማሳኞችን ግንባር የመፍጠር ግብ ያለውም ሽምግልና ነበር የፓትርያርኩ አቋም የሐቅ ከኾነ፣“አቤት ባዮችንና ፍትሕ ፈላጊዎችን ኹሉ የሚያስተባብር ነው” በቅ/ሲኖዶሱ እንዲታይ ጠይቀው የተከለከሉ …
Post a comment