ዶ/ር ዘሪሁን ሙላቱ: የኦርቶዶክሳውያን ይኹንታና ውክልና የተሰጣቸው ምእመናን፣ ሊቃውንትና ምሁራን የሚሳተፉበት ሕዝባዊ ሲኖዶስ እንዲቋቋም ጠየቁ

“አባቶቼ ጳጳሳት፣ ሲኖዶሳዊ ጉባኤውን ፍትሕ የማትሰጡበት ከኾነና ከማኅበረ ምእመናን ጋራ መገናኘታችሁ እየተቋረጠ ከሔደ፣ ስለ ቤተ ክርስቲያንና ስለ ሀገር አንድነት ሲባል ሕዝባዊ ሲኖዶስ ሊቋቋም ይገባል!” – ዶ/ር ዘሪሁን ሙላቱ ˜˜˜˜˜˜˜ ዐበይት ነጥቦች፡- ቅዱስ ሲኖዶስ፣ መንፈስ ቅዱስ የሚመራው ሳይኾን የግለሰቦች ፍላጎትና ጥቅም የሚዘውረው ከኾነ እግዚአብሔር ስለማይደሰትበት፣ ልዕልናው እና ቅድስናው አጠያያቂ ይኾናል፤ ይህን አሠራር እግዚአብሔር ስለማይደሰትበት፣ ቡራኬውን ወደ …
Post a comment