ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ በሩስያ ሐዋርያዊ ጉብኝት ያደርጋሉ

የ2ቱን አብያተ ክርስቲያን ግንኙነት ዳግም ለማጠናከር በሰፊው እየተሠራ እንዳለ ገልጸዋል በማኅበራዊ፣ በሰላምና በልማት ተግባራት በጋራ መሥራት እንደሚያስፈልግ አስገንዝበዋል ምዕራባውያኑን ባዶ ያስቀረውን ፈተና በጋራ የመቋቋም፣የኦርቶዶክሳውያን ትብብር አካል ነው መንፈሳዊና ማኅበራዊ አገልግሎትን የሚገነባ ተልእኮ እንደኾነ የገለጸው ቅ/ሲኖዶስ ደግፎታል ከጉብኝቱ መልስ፣ በአ/አበባ ሀ/ስብከት ላይ የቀረቡ አቤቱታዎችን የማጣራቱ ሥራ ይጠበቃል፤ ††† የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ …
Post a comment